95% Completed Ghion Units | 95% የተጠናቀቁ የጊዮን ቤቶች

የራሱ የሰራተኛ ክፍል እና የልብስ ማጠቢያ ቦታን ያካተተ ሙሉ የቤት ዲዛይን (Floor Plans)።
ለቤተሰብ ምቹ በሆነ አቀማመጥ የተነደፉት ልዩ የአገልግሎት ክፍሎች፣ በቤትዎ ውስጥ ሙሉ የግል ነጻነትን እና ሥርዓት ያለው የዕለት ተዕለት ሥራን ያረጋግጣሉ።

95% የተጠናቀቁ

169 ካሬ – 2 መኝታ

2 BEDS | 169 SQM

A bright living area suited for families, featuring a private servant's room with own bath.
ለቤተሰብ ተስማሚ የሆነ ሰፊ ሳሎን፣ የራሱ ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል እና የላውንደሪ ቦታ አካቶ የያዘ።

95% የተጠናቀቁ

201 ካሬ – 3 መኝታ

3 BEDS | 201 SQM

Generous master bedroom and separate service quarters to keep your home calm and organized.
ሰፊ ማስተር መኝታ ቤት ያለው እና የቤት ውስጥ ስራዎችን ከሳሎን ለይቶ የሚያቆይ የተመቸ ዲዛይን።

Scroll to Top