95% Completed Ghion Units | 95% የተጠናቀቁ የጊዮን ቤቶች
Full floor plans with private servant’s room and laundry space.
ሙሉ የቤት ፕላን፣ የሰራተኛ ክፍል እና የልብስ ማጠቢያ ቦታ ያላቸው።
95% COMPLETED
169 ካሬ – 2 መኝታ
2 BEDS
|
169 SQM
A bright living area suited for families, featuring a private servant's room with own bath.
ለቤተሰብ ተስማሚ የሆነ ሰፊ ሳሎን፣ የራሱ ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል እና የላውንደሪ ቦታ አካቶ የያዘ።
95% COMPLETED
201 ካሬ – 3 መኝታ
3 BEDS
|
201 SQM
Generous master bedroom and separate service quarters to keep your home calm and organized.
ሰፊ ማስተር መኝታ ቤት ያለው እና የቤት ውስጥ ስራዎችን ከሳሎን ለይቶ የሚያቆይ የተመቸ ዲዛይን።